የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰው የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ወሳሳ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማስጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ሥራውና መግለጫው በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ ለቀሩት የፊኒሽንግ ስራዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ሥራውና መግለጫው በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡