በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሰ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት 1ኛ. ለት/ቤቱ ዲ/መንት አመራሮችና አሰልጣኞች ሀይሩፍ (ደረጃ 1) ሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡