በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 04 ት/ፅ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ዕቃ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ዕቃ፣ የጥገና ስራዎች እንደ ኮፒውተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ማባዣ ማሽን ጥገናዎች እንዲሁም ቋሚ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ፅ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ዕቃ ግዥ፣ ቋሚ ዕቃ ግዥ፣ የጥገና ዕቃ ግዥ፣ የሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡