በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የአርሲ ሀገረ ስብከት ልማት መርሃ ግብር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል በጢቾ ወረዳ ጢቾ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መሠረት ደረጃቸው 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም የህንፃ ሥራ የግንባታ ፈቃድ ያላቸውንና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።