በማእከላዊ ኢትዮጵያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት አሮካሪያ እና ሳይፕረስ ችግኝ፣ የውሃ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች እንዲሁም የግንባታ እቃዎች (የአርማታ ብረትና ሲሚንቶ) በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በበጀት ዓመቱ በያዘው ካፒታል በጀት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡