የትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ የግዥ መለያ ቁጥር 1. ET-TIGRAY-FESRP-4681 51-GO-RFB 2 ET-TIGRAY-FSRP-468152-GO-RFB በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም/FSRP/ በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡