የኤም.ዲ.ኤን.ኤን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ስብሰባና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በ26/12/2016 ዓ.ም የተወሰነ ውሳኔ ድርጅታችን ኤም.ዲ.ኤን.ኤን አ/ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ 6ኛ መደበኛና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ አክሲዮኑ እንዲፈርስ የወሰነና በዚሁ ውሳኔ መሠረት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች ተወዳድረው አሸንፈው እንደ ኮሚቴ በመሆን ከሥራ አመራር ቦርድ ጋር በመሆን የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት በዝርዝር በመመዝገብና በመገመት ሂሳቡንም በመሥራት ዕዳና ሀብቱን በመለየት ለሼር ባለንብረቶች በማከፋፈል እንዲያስፈጽሙ፤ ስለዚህ ይህን የምታሟሉ ሕጋዊ የውጭ ኦዲተሮች እንድትወዳደሩ በጠቅላላው ውሳኔ መሰረት ማህበሩ ያስታውቃል፡፡