የአባይ ምንጭ ሸማቶች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው 3 ሶስት መዝናኛ ክበባት የ2016 ዓ.ም የአንድ አመት የሂሳብ ስራዎች የሚያሳይ ኦዲት የግልፅ ጨረታ በማውጣት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡