በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በFOLUR ፕሮጀክት በአማራጭ ሀይል አቅርቦት ላይ በዋናነት ምርጥና ትክክል /mirt stov used for boiling And Tikikil stove used for boiling/ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃን ለተጋ ቀበሌ ፣ለበየሞ ቀበሌ ፣ ለጋዋ ቀበሌ፣ ለያበክቻ ቀበሌ እና ለባቃ ቀበሌ ወይም ለ5 ፕሮጀክት ቀበሌዎች የ1.7 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ምድጃ ከአቅራብ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ከህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።