መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ የፋይናንስ ዘርፉን የተቀላቀለ ተቋም ሲሆን፣ፍላጎት ያላቸውን የፐብሊክ ኦዲት ድርጅቶች ከ2019 በጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል::
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ የፋይናንስ ዘርፉን የተቀላቀለ ተቋም ሲሆን ፤ ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።