የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት “የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ሕንፃ ውስጥ 64 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀምበትን የቀጥታ እና የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመሮች፤ ቀፎዎች 1 ኬብሎችና ከስልክ መስመሮች ጋር የተገናኙ ብልሽቶች በሚያጋጥማቸው ጊዜ የጥገና ሥራና የቅድመ ብልሽት እና ድህረ ብልሽት ጥገና (ፕሪቬንቲቭ እና ኮሬከቲቭ ሜንቴናንስ) የሚሠራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በማስፈረም ማሠራት ይፈልጋል፡፡