Procurement of Australia pines (የኮር ጣውላ)2.5*10*4m
Purchasing of አጣና እንጨት ባለ 8ሜ ግዥ CIB ክበብ
የቆርቆሮ ሚስማር እና ማገር ግዥ 02
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት 1 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ ሎት 2 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የባህርዛፍ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀሐይኢንሹራንስ አ.ማ. ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ ( IOT) 2nd Round
የ MDF Panel እናገጠመማ አገልግሎት ግዥ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች፣ የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ መጫኛና የአልሙኒየም ጀርካኖች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ ንቃይ ቴለር ካውንተሮች የእንጨት ፓሌቶች እና የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
, DEC invites all interested & eligible bidders that are qualified, technically competent, and have a valid license of Logs and Timber, construction material’s suppliers and renewed license for the current Ethiopian FY 2018/2025GC to response to the South Sudanese refugees settled at Luak dong, Gambella region
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ለእንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ቋሚ እንጨት Ǿ12-14 8ሜትር ቁመት
Procurement of Machinerytree/wood drilling resistance measuring instrument
Maintenance for Wood Structured Shed of Bee Production Center
Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ እርዝመቱ 2 ሜትር ያላነሰ ዲያሜትሩ ከ10ሳ.ሜ በታች ያልሆነ ባህር ዛፍ ( IOT)
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የበር ቁልፍ (ሲሊንደር) ጡት የእንጨት በር.2 T-1
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።