በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የሰራተኛ ሰርቪስ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ(Freight service)
Ministry of Tourism – Procurement of Transportation and Logistics Service
Federal Judicial Administration Council secretariat – Procurement of transportation(Crain service)
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Education – Procurement of Cement Transportation Service
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የመስተንግዶ፣ የህትመት ሥራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የሠራተኛ ካፌ ከነሙሉ እቃው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
University of Gondar – Procurement of Transportation and Logistics Serviceለአይን ህክምና ማሰልጠኛ ማዕከል የሚወል የመኪና አክሰሰሪ ግዥ
የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰው የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
JSI would like to invite interested, eligible, and qualified meter taxi transport service providers to participate in the selection process for a reliable local taxi transportation service to support official business activities within and around Addis Ab
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ሰር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን ሐምሌ 4 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Statistics Service – Procurement of Transportation and Logistics Service
Ministry of Revenue – Purchase of Gonder tax center Transport service /ለጎንደር ታክስ ማዕከል ጠዋትና ማታ የሰራተኞች ማመላለሻ ትራንስፖርት አገ/ት ግዥ
Ethiopian Food and Drug Authority – Procurement of Transportation and Logistics Service
Ethiopian Customs Commission – Procurement of Transportation and Logistics Service
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር፣ ከአዳማ ፣ ከገላን፣ ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀከቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።