Ethiopian Federal Police – PRECUREMENT OF CLOTHES
Ethiopian Customs Commission – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ /ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
Lemi kura Sub-city Administration – Requisition ሙሉ የስፖርት ቱታ.
Bahir Dar University – Polo shirt with pocket - EMTI
Wollo University – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ kiot2018
Ethiopian Communication Authority – LOT 3 procurement of Uniform& Cloths
Wolkite University – lot 121 Purchase Requisition of የተማሪዎች የደንብ ልብስ ስፌት(የሱሪ እና የሸሚዝ ስፌት ነው)//
Oda Bultum University – የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ 1
Amanuel Mental Specialized Hospital – የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ 2018
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – PAINTING of Apply painting three coat formasonery and cement plaster surface***
Ethiopian Customs Commission – ሎት 0011 ፤- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/ FOR MOYALE CUSTOMS BRANCH OFFICE/NCB/2018/2025
Road Safety and Insurance Fund Service – የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ **2018
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01- ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት ሎት 01- ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ፣ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ዕቃዎች ግዥ
Ministry of Revenue – Purchase Requisition of የተለያዩ የደንብ ልብሶች
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Lot 3 -procurement of uniform
Ministry of Defense – Lot 19 Procurement of cloths (DEMD)
Ministry of Defense – Procurement of Different Clothes (GS-2018),,,
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡