ሎት 0011 ፤- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/ FOR MOYALE CUSTOMS BRANCH OFFICE/NCB/2018/2025
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 0011 ፤- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/ FOR MOYALE CUSTOMS BRANCH OFFICE/NCB/2018/2025 |
| Description | ሎት 0011 ፤- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0179-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-02 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-15 03:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian commercial bank gembo branch, Room 2nd floor room number 13 moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441218 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 45 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •Business Organization Registration Certificate :
Business Organization Registration Certificate 23.1(c)
(Ref: ITB 23.1(c)) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
1. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 34.3) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
2. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 34.3) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
3. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB 34.3) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ግዥው የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው የዕቃው መግለጫ (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፤ እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉበትን የደንብ ልብሶች ናሙና ማለትም የድንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ከ70% ሱፍና 30% ፖሊስቴር ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ፤የወንድ ሸሚዝ፤የሴት ሸሚዝ፤የወንድና የሴት ከረቫት፤የወንድና የሴት ጫማ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ናሙና በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ ናሙና ያለቀረበ ድርጅት ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
