ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency – Procurement of Vehicle
Ethiopian Electric Utility (EEU) invites all interested and eligible bidders for procurement of Electric Cargo Van.
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል።
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምስራቅ ሪጅን ለሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ01/12/2018 እስከ 30/11/2019 ዓ/ም ለአንድ ዓመት ሰራተኞችን በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ማለትም ጠዋት፣ ቀንና ማታ ከደብቲ ሰመራ፣ ከሰመራ ዱብቲ፣ ከሎጊያ ሰመራ፣ ከሰመራ ሎጊያ በመንግስት የስራ ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Ethiopian Customs Commission – Procurement of Rent Service
Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Skylight Hotel intends to invite qualified bidders who are Interested and Capable to provide Rent Service for 3 different spaces (Product Display Space, Jewelry or Precious Stone Shop and 2 Shops to sell demanded product
Addis Ababa Science and Technology University – Procurement of Rent Service
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Rent Service
የፍርድ ባለ መብት አቶ ዝናቡ ቃማ እና የፍርድ ባለ ዕዳዎች አቶ ጌታሁን ውብሸት እና አቶ ተመስጌን ዳንኤል መካከል ስላለው የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የሠሌዳ ቁጥሩ 3-65529ኢት የሆነ መኪና የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ቀርባችሁ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የሚገኙ አምስት (5) ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase I ውስጥ በሚገኝ ባዶ ቦታ ላይ የሴቶች የውበት ሳሎን (Women Beauty Salon) አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Skylight Hotel intends to invite qualified bidders who are Interested and Capable to provide Women Beauty Salon Service at Ethiopian Skylight Hotel Phase I with Space rental basis.
The Ethiopian Public Health Institute now invites sealed Bids from eligible Bidders for the Procurement of 4WD Station wagon (Hybrid)
Arsi University – procurement of spare part (Ministibishi Pajero 2014 model vehicles)