Addis Ababa Science and Technology University – Procurement of Rent Service
የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Samaritan’s Purse invites legally recognized vehicle rental companies to provide the following vehicle types for the 2026/27 G.C. The selected company will sign a one-year framework agreement based on the specified vehicle types and locations.
Dire Dawa University – Procurement of Rent Service
Ministry of Tourism – Procurement of Vehicle
Oromia Job Creation And Vocational Bureau – Procurement of Hotel Service
Ethiopian Heritage Authority – Procurement of Industrial or Plant Construction Works
Adama Science and Technology University – Procurement of Rent Service
የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያቤቶች መንግስት ሠራተኞች የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1/ አንድ/ አመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመጻህፍት ቤት፤ ለእስቴሽነሪና ለቢሮ አገልግሎት) ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Animal Health Institute – Procurement of Rent Service
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ በብዛት 3 ሱዙኪ ዲዛየር (Suzuki Dzire) መኪኖችን ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Oda Bultum University – Procurement of Machinery Rental for Establish Flood Control and Manage Gorge Buffer Zones (Re-bid)
Petroleum and Energy Authority – Procurement of Rent Service
Ministry of Women and Social Affairs – Procurement of Hotel Service
Policy Study Institute – Procurement of: Speaker with sound Systyms ስፒከሮች (ብዛት2) ከሳውንድ ሲስተም እና Generator rent with nafta (oil) ጀነሬተር ከነዳጅ ጋር ኪራይ
Policy Study Institute – Procurement of: Motion Graphics designer for with screen 35-seconds disply Rent
1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ማሽነሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/አግ/13/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።