በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞንታርቦ ዲጂታል ፎቶ ካሜራ እና ሌሎች የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CCTV Camera With NVR - የኢንስታሌሽን ዋጋን ጨምሮ
Procurement of Security camera /የደህንነት ካሜራ/
New procurement of Camera EOS R5 mark II/2018/communication
Camera back bag ግዥ 2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት እና የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በአስተዳደር ጽ/ቤት በጀት ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Camera Drone With full Accessories According to the Specification T-1
Lto-ካሜራ ፤ዩፒኤስ፤ፖይንተር ፤የፖይንተር ባትሪ ፤ባዮሰ አይሲ ሎደር፤ስቴሽን ሎደር እና አይቲ ሜንቴይናንስ ቱልኪት ግዥ
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the supply of hereunder listed items.
2013 ሞዴል V8 መኪና Android screen ረጅሙ የAC ሲስተም ጨምሮ ማዘዝ የሚችል ከነ ካሜራው
QMS and CCTV Camera Maintenance and Support (2)2018
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል solar Security (CCTV camera}፣ የአይን ምርመራ የህክምና መሣሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለተማሪዎች ምረቃ አዓል የቪድዪ እና የካሜራ እንዲሁም ቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ
The Somali Regional State Mass Media Agency invites all eligible contractors for Procurement of Camera and Accessories.
Procurement Of electronics & camera accessories
Procurement of Electronics Equipment camera accessories
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Rammis Bank invites potential and interested bidders for participated in the under listed items.
በ2018 በጀት ዓመት የደህንነት ካሜራ፣ የተለያዩ የአይሲቲ ዕቃዎች፣ ቴሌቭዥን እና የውሃ ማጣሪያ ግዥ ቁ.3