Ministry of Defense – Procurement of Chemo drugs
Ministry of Defense – procurement of human medicine afcsh
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጅት አመት የሚሆን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፤ የደንብ ልብስ የፅዳት እቃ የጄኔሬተር ሰርቪስ፤ የጄኔሬተር ባትሪ ድንጋይ፤ የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ ፤ የጥገና ስራ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የህክምና እና የማሽን ጥገና በሶስተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – EFPHS የፀረ-ተባይ እና አይጥ ማጥፊያ መድኃኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Civil Aviation Authority – Purchasing of Psychotropic Drug Prescription Pad Prntinp
Salale University – የእንስሳት መድኃኒት ግዥ ሰነድ
Bule Hora University – Procurement of Animals Drug /ለከብቶች መዳሃንት ግዥ/
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ 04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት1 የህትመት ስራዎች፤ ሎት 2. የህክምና መገልገያ መሳሪያ እና መድኃኒት፤ በግልፅ ጨረታ አወዳዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለዋና መስመር ዝርጋታ የሚውሉ መገጣጠሚያዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፣ ሎት 3 የፕላስቲክ ቧንቧ መበየጃ ማሽን / welding machine / እና ጀነሬተር ግዥ፣ ሎት 4 የክሎሪን ዱቄት እና ባዮሎጂካልቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ክፍሎች ለህሙማን አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች ከሚመለከታቸው አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Arsi University – PROCUREMENT of MEDICINE MCP 24
St. Peter Specialized Hospital – procurement medicine for community pharmacy 8
Arsi University – PROCUREMENT of OR MEDICINE 2
Ethiopian sport Academy – Procurement of medicine/የመድሃኒት ግዥ
Dilla University – የመድሃኒት ግብአት ግዥ
National Intelligence and Security Service – መድሃኒት 01
Bule Hora University – procurement of medicine purchase 2
St. Peter Specialized Hospital – Procurement of medicine 4(new)
Ambo University – የተለያዩ የሰው መድሃኒቶች ግዥ
Amanuel Mental Specialized Hospital – Procurement Of Medicine >>>