በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ የመኪና ጋራጅ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የእንስሳት የህክምና እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
Mekidelamba University – የመስተንግዶና አገልግሎት ግዥ 2
Mekidelamba University – የመካነ ሰላም ካምፓሰ የተማሪዎች መስተንግዶና ጽዳት አገልግሎት ግዥ
National Rehabilitation Commission – Procurement of Hotel service at Adama
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የጨረታ ሎቶች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Ministry of Industry – የሆቴል አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ ከነሐሴ15 እስከ ነሐሴ17
በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Construction Authority – ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ(Hotel service purchasing)
German Agro Action (GAA) would like to invite potential and licensed companies for the provision of Travel Agent service
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – የሆቴል አገልግሎት በአዳማ ከተማ 01
National Rehabilitation Commission – Procurement of full package hotel accommodation service in Adama city from December 9 to 10,2017
Ministry of Defense – hunde hotel ( sululta) special operatons command
Jimma University – Lot - 10 Procurement of Hotel service
Ministry of Defense – ባለ 3 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ሃዋሳ 2018/6
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Purchase of Hotel service At ASOSA 3
Ministry of justice – በድረደዋ ከተማ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ከቀን 11 - 17/2017 ዓ.ም ለ16 ተሳታፊዎች ለ6ቀን፣
Ministry of Defense – ባለ 3 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ሃዋሳ 2018/5
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – የሆቴል አገልግሎት ባለ 3 ኮከብና በላይ ያለው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አላቂ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች፣ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክሊኒክ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል።