Security Service
Scanner and Body Scanner የጥበቃና የመኪና መፈተሻ ግባት
Procurement of 8 Hybrid Vehicles
Procurement of Protocol Cloth for Special peace & security members (2nd Round)
Procurement of Security service 2018
የጀነሬተር እና የጥበቃ ቤት ግንባታ ግዥ
Procurement of security service
በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በህጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመጠየቅ ይፈልጋል።
LOT 1- Procurement of Security Service for College of Health Science (BLH) & Sefere Selam Campus
LOT 2- Procurement of Security Service for School of Commerce , EIABC & Sarbet Compound
Procurement of digital kiosk devices
LOT 3- Procurement of Security Service for College of Natural & Computational Science (4 Killo)
Recruitment of security Risk Mangement consultant at the FPCU
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2018 ለሆስፒታሉ የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ የሰበታ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ከአል ቦርግ ሜዲካል ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር (የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች)፤ ከኡኑፕሬሳ ኮንስትራክሽን እና ከሰንራይዝ ስቲልነስ ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር(ኮምፒውተር ፕሪንተር እና የመቁረጫ ማሽኖች) እንዲሁም ከሲቲ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ከፓትሮል የጥበቃ አገልግሎት፣ ከሙሂባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከአቶ ተከኤ ዘርአይ፣ከጋንፋር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ሜጋ ሶርስ ማኑፋከቸሪንግ የተያዙ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሦስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Certificate Printing •Weight (Grammage): 250 GSM is standard, with heavier paper • Acid-Free & Lignin-Free: • Texture: A textured finish • Finish: A matte finish • Colour: white with brand • Security Features: include watermarks or other security features • Design Elements: gold foil borders or pre-printed decorative designs • Standard Sizes: s A4 (210 x 297 mm)
ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሱማሌ ተራ በሚገኘው ማስፋፊያ ፕሮጀክት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ሴኩሪቲ ኤጀንሲዎችን አወዳድሮ የጥበቃ ሰራተኞች እንዲቀጠሩለት ይፈልጋል።