Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ሸገር ከተማ ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0911391794
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Security Service

በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በህጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመጠየቅ ይፈልጋል።

በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በህጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመጠየቅ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ድርጅታችን ከዚህ የመሸኛ ደብዳቤ ጋር በተያዘው ፎርም ውስጥ የተጠቀሰው ጨረታ አወዳድረን ለመቅጠር ስለሚፈለግ ማንኛውም ህጋዊ ኤጀንሲ የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የሚጠይቀውን መስፈርት በመሙላት እንድትልኩልን እንጠይቃለን።

ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር የከፈሉ።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ተመዝጋቢ የሆኑ

3. ኤጀንሲው ከላይ የተጠቀሱትን የሚገልጽ ማስረጃዎች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ኤጀንሲው የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት/15/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር በመከፈል 8ቁጥር ገቢዎች ዳይሬክቶሬት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

5. አጀንሲው የሚያቀርቡበትን ዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ/በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃ ና ፍሣሽ አገልግሎት የጣፎ ኩራ ጅዳ ቅርንጫፍ ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡

6. ጨረታው በ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ልክ 4፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት የጣፎ ኩራጅዳ ቅርንጫፍ ይከፈታል ነገርግን ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

7. አጀንሲው ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. የስራው አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡

9. ዊዝ ሆልድ ታከስ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ

10. የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው። ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911391794/0955929747

በሸገር ከተማ የስገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender