PURECHASE OF FURNITURE FOR OFFICE
purchase of furniture for office
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ብዛት ያላቸው የተለያዩ ዓይነት የተሽከሪካሪ መለዋወጫ የተለያዩ አርቴፊሻል ጌጣጌጦች 2 (cooper necklace jewelry) multi-functional crusher cooker liner pasta maker washing machine.፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቆዳ ሶፋ ጥገና አገልግሎት ግዥ/
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Office Furniture -f
Procurement of Modern dining table
1ኛ ደረጃ የመኝታ ክፍል [አልጋ] (VIP)የተሟላ የሆቴል አገልግሎት ግዥ ከባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሶፋ እና የሶፋ ስር ምንጣፍ እጥበት አገልግሎት ግዥ
1ኛ ደረጃ የመኝታ ክፍል [አልጋ] (VIP) የሆቴል አገልግሎት ግዥ ከባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ሎት 01- የቤት ዕቃዎች ግዥ
Purchase Requisition of Leather Sofa (ሌዘር ሶፋ)......
PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE @ በቄለም ወለጋ ዞን ደንቢዶሎ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ አልጋ እና ምሳ መስተንግዶ .
Purchase Of office Furniture (COHMS)
Procurement Of Hotel Service ,Refreshment, Water Meeting Halls, Bed Room, Launch ,Dinner and Breakfast
የአልጋ ችፑድ ወፍረቱ 16 mm ስፋቱ 1.60 88 × 1.88 cm