በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Furniture project GIZ
በአ/ብ/መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ለሚገዙ ሎት-1 የውጭ ሀገር የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት -ሎት 1 - የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለ
በየካ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የኮተቤ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፕላስቲክ ምንጣፍ ግዥ /LMD//
Purchase Requisition wooden cupboard & Dixson
Purchase of Shelf & coat hanger
ሎት 76- በድጋሚ የወጣ የቢሮ ምንጣፍ ባለ ሳንቲም
Procurement of Bed with Breakfast & Refreshment for HU-DAJ & ICP-V Project
ሎት 105 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የካርድ ማስቀመጫ ሼልፍ ግዥ
Purchasing of የአልጋ ችቡድ ግዥ 02
procurement of መጋረጃ መስቀያው ተንሸራታች ባለ ሐዲድ /CMHS/
Lot 65 Procurement of Furniture Item for Adama Customs Commission Branch Office
ERA/BA/0190/PR/OF/HIGH BACK SWIVEL CHAIR
ለ12ዐ ሳ.ሜ አልጋ እና ፍራሽ የሚሆን 15ዐ ሳ.ሜ ስፋት ሳይዝ ያለው አንሶላ ደረጃውን የጠበቀ
Procurement of Furniture