መመገቢያ ጠረጴዛ ትልቁ/ትንሹ ለካፌ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ 2018 kiot
Procurement of Furniture
Procurement of Curtain for MOM
Lot 215 የቤት ምንጣፍና ማጋረጃዎች ግዢ
Procurement of Furniture/Enterprise
foam$
high back chair (E)
የወለል ምንጣፍና መጋረጃ**
የፈርኒቸር ዕቃዎች(furnishing)01
ሶፋ(sofa) ግዥ (የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን ግዥ ማለትም፡- 1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 2. ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 3. ሸልፍ 4. ፕሪንተር፣ 5. የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ፣ 6. አልትራ ሞባይል ግዥዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
የወለል ምንጣፍ ግዥ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of የወለል ምንጣፍ ባለ ፈር (MC)
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ አገልግሎቶች የማስታወቂያ (የፕሮሞሽን ዕቃዎች)፤ የኤሌክትሪካል ወርክ ሾፕ መካኒካል ወርክ ሾፕ ዕቃዎች፤ ለካፌ እገልግሎት የሚውሉ ወንበሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ለ3ተኛ ጊዜ ፣ የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች ደግሞ ለ2ተኛ ጊዜ የወጡ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡