The Ethiopian Public Health Institute now invites sealed bids from eligible bidders for the Procurement of Office Furniture, Electronics & supplies for Travel and Border Health Directorate (Lat-based).
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Wollo University – የመድሃኒት መደርደሪያ ሸልፍ ጥገና ስራዎች አገልግሎት ግዥ
Hawassa University – Metal shelf Imported 2Door Half glass
Ministry of Innovation and Technology – የእግዳ መቀበያ ወንበር ግዥ 2018
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – procurement of leadership office furniture
Ethiopian Federal Police – FPHS መጋረጃ እና የመጋረጃ እቃዎች ግዥ
Armauer Hansen Research Institute – Purchase of Office Metal file Cabinet With Tow Doors
Ministry of Revenue – MOR-East Procurement of furniture items2018
Debark University – lot 56 procurement of foam and related item
Oromia Health Bureau – Procurement of Furniture's for Health Centers
Institute of Ethiopian Standards – lot for furniture equipment
Ethiopian Human Rights Commission – Procurement of Office Furniture 2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 የሲሚንቶ አቅርቦት፣ ሎት 02 የበር ስራ፣ ሎት 03 ኤጋ የጣራ ክዳን ቆርቆሮ፣ ሎት 04 ጠፈላማይ የገበሬ ማስልጠኛ ተቋም ጥገናና እድሳት ግንባታ፣ ሎት 05 የኩል መስክ እናቶች ማረፊያ ግንባታ፣ ሎት 06 የእንጃፋት እንስሳት ክሊኒክ ግንባታ፣ ሎት 07 ሃዋ ሚካኤል የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ ሎት 08 የማሽን ኪራይ ጨረታ፣ ሎት 09 የአርባቱ እንስሳ ውቅር ቤተክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ ጨረታ፣ ሎት 10 የፍትህ ቢሮ እድሳት /ጥገና/ ጨረታ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የሲ.ሲ.ቲ.ቪ ካሜራዎች አቅርቦት ግዥ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡- ሎት 1 የተለያዩ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የእስረኛ ቀለብ፤ ሎት 3 የዐሻራ ፓውደር፤ ሎት 4 የትራፊክ አልባሳት፤ ሎት 5 የአይሲቲ ዕቃዎች፤ ሎት 6 ስፖንጅ ትራስ፤ ሎት 7 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም፤ ሎት 8 የመኪና ክሬን ማንሻ እና አይሱዙ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ ሎት 9 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ሎት 10 ለተሽከርካሪ እና ለሕንፃ ድንገተኛ እሳት ማጥፊያ ፎም ሎት 11 የቀን ጉልበት ሰራተኛ፤ ሎት 12 ችፑዶች፤ ሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
Madda Walabu University – ምንጣፍ ግዥ
The Federal Justice and Law Institute – Lot 23 Purchase of የእንጨት አልጋ 1.20ሜትር(ቹቡድእና ብረት ያለው)
The Federal Justice and Law Institute – Lot 22 Purchase of Mattress 1.20*2አንደኛ ደረጃ ቦንድድፍራሽ ለ1.20ሜትር ይምሆን ፍራሽ(ትክናስ18cm)