Procurement of Electronics Equipment
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች እና ቴሌቪዥኖችን በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ dorco /ምላጭ/ Mosquito net /አጎበር/፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም Hair clipper /ቶንዶስ/፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማ፣ welding electrod፣ dorco /ምላጭ/ እና Woven bag በሀ
Lot 2/47 Procurement of electronics equipment materials (DEMD)
lot 4 procurement of electronics /soc/
purchasing of Mobile Phone 2018
purchasing of TV 75 inch
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት PASSENGER ELEVATOR (LIFT)፣ SS ARTIFICIAL EARRING & BEARING ሽቶዎች፣ የተለያዩ ጫማዎች፣ አልባሳት እና ሌሎች እቃዎች፣ PERFUME HAIR CLIPPER, VACUUM FLASK & OTHER እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡