Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-111-2091
  • Website
  • Deadline23 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር
  • opening date2026-06-23 14:30:00
  • Categories Electronics Materials

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/ADAMA/REGION/NCB-003/2018

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ሎት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond)

ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን

1

ኤሌክትሮኒክስ

1

106

ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)

ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 የከፈታል።

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ቢሮ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ላይ ሰፕላይ ቼይን እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 004 በመምጣት የማይመለስ ብር 500 (አምስት) በመክፈል እስከ ሰኔ 16/2018 ዓም መውሰድ ይችላሉ። አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000150084613 ኢ.ኤ.አገልግሎት ማስገባት ይችላሉ

3.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4.     ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዳማ ሪጅን እየሱስ ቤተ ክርስቲያንጎን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር 004 ይከፈታል።

5.     ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 022-11-2091(022-211-4625) መደወል ይችላሉ።

6.     ፅ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት

Save Tender