Ethiopian Agricultural Transformation Institute invites interested bidders for the supply of the following.
Wolkite University – LOT- 134 Purchase Requisition of Book shelf folder
Artificial Intelligence Institute – Lot 21 Procurement of አልባሳት እና ሌሎች ዕቃዎች(For Day care)
Federal High Court – ፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሀብሄር የህፃናት ማቆያ ፓርቲሽን ሰራ /Lideta Civil Bench Day Care Partition Work Project/ 2018 E.C
Ministry of Industry – *-ደብተር ዋተር ፕሮፍ የሆነ ባለ ፕላስቲክ ከቨር 50ሎክ ጥራቱን የጠበቀ ግዥ 2018
Ethiopian Construction Authority – Purchase of books and day care item
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃጋን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም/እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Livestock Development Institute – Procurmenet of Cows 0020/2018 /(የስልጠና ላሞች ግዥ ሎት0020/2018)
Lucy Insurance S.C invites interested and eligible competitive bidders to participate in the bidding for the supply of service of Company's Brand Manual preparation.
በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፤ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Mekelle University – Procurement of printing Books
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Promotional Materials &Corporate Gifts (EOI) A Digital Asset Production Services (TOR) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 81 Procurement ባነር ህትመት 2mX80cm እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች ብቻ)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ እና ክህሎት ቢሮ የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ አላቂ የቢሮ መገልገያዎች፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
University of Gondar – Procurement Of Pen & Note book ( ለማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ )
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – ደብተር ባለ 5ዐ ሉክ