procurement of Fiber Glass Plant pot Diamond
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 008/2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መካኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ እና ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የሚገኙ ሎት 1. /LOT1./ የተለያዩ የፒቪሲ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው የፒፒአር፤ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው አንዲሁም ሎት 2. /LOT2./ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎችና መገጣጠሚያዎችን እንዲሁም ሌሎች የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሽንት ቤት ፋሳሽ ለማስመጠጥ የአገልግሎት ግዥ(ቦቴ ክራይ አግልግሎት) 16 m3 የሚይዝ (MOR Adama)
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን የሥልጠናና አላቂ ዕቃዎችንና የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሽንት ቤት ፋሳሽ ለማስመጠጥ የአገልግሎት ግዥ(ቦቴ አግልግሎት)
Engineering Corporation of Oromia interested eligible bidders are invited to participate in this bid to supply the above listed materials
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋውያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፊ ፋውንዴሽን ማዕከል የሚከተሉትን ዕቃዎች ማለትም የአረጋውያን አልባሳትና የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የንፅህና መጠበቂያና የፅዳት ግብዓቶች፣ የግንባታና ህንጻ መሳሪያዎች፣ የምግብ ግብዓቶች፣ የኪችን ዕቃዎች፣ የፅህፈትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Purchase of የእጅ መታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና ማስቀመጫ ግድግዳ ላይ ተለጣፊ የሆነ
Purchase of fiber glass with university logo & motto
Procurement of Shower truck car rental (capacity 20,000 liter(GS 2018)]]]
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት የ አዊ ዞን ከ/ፍ/ቤት፣ ፈ/ህይወት ሆስፒታል፣ ዋንዛየ ሎጂ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እና የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወላይታ ሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የተለያዩ የስልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች በመከፋፈል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከሎት1-6 በተዘረዘረው መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሽንት ቤት የእጅ መታጠቢያ ሴራሚክ ሲንክ ግዥ /2018
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።