ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፤ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ) ፤ ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈለጉ መሳሪያዎች የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the below listed IFBs.
Arbaminch University – የጤፍ ወንፊት 150 cm ስፋቱ 50cm እጀታ ርዝመት 30cm ዳይመንድ ሜሽ የተለጠፈ /2/
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ግብዓት የደንብ ልብስና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Animal Health Institute – LOT 178 GRASS FOR ANIMAL FEED
Mettu University – procurement of animal feed
Adama Science and Technology University – procurement of grass and compost
Ethiopian Heritage Authority – Procurment of agricultural materials for land scape Beauties
BONGA UNIVERSITY – ንፁህ ሠርገኛ ጤፍ ግዥ
Dilla University – ደቃቅ በቆሎ ዱቄት ግዥ
Dilla University – የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች ግዥ
Ministry of Peace – በድጋሚ የወጣ ደረጃውን የጠበቀ የስልክ ቀፎ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዥ
Ministry of Labor and Skills – የሞባይል ቀፎ እና ላፕቶፕ ግዥ አላጌ ኮሌጅ/2018-
Catholic Relief Services (CRS) Sudan hereby invites experienced and qualified bidders to submit bids for the supply and delivery of Red Sorghum to the CRS warehouse in Abeche.
Catholic Relief Service/Ethiopia program would like to invite legally registered companies who are interested to purchase Food of Commodities.
Oromia Bureau of Agriculture – Procurement of agricultural Input
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፣ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሸን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡