Tender Detail

Tender Details

  • Company Valam Global Trading (VGT) (ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address Century Building, 3rd floor, Office No 03-B-02, Bole Atlas Road, Namibia Street, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0930175834
  • Websitehttps://valamglobal.com/
  • Deadline31 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-31 00:00:00
  • Categories Machinery , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፤ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ) ፤ ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈለጉ መሳሪያዎች የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Valam Global Trading (VGT) (ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፤ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ) ፤ ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈለጉ መሳሪያዎች የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማሽኖቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጽሁፍ የተዘጋጀውን ዝርዝር የማሽን ዓይነት በመውሰድ ማሽኖቹን በመመልከትና የመግዣ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት) በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአስር (10) በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርብታል፡፡

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል፡፡ በአስራ ስድስተኛው (16) ዕለት ጨረታው ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ አስራ ስድስተኛው (16) ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡

የጨረታውን ዶክመንት ለመውሰድና ማሽኖቹን ለማየት በሞባይል ቁጥር 0930175834፤ 0930175835 እና 0910314271 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

Save Tender