Ministry of Revenue – MOR North West 35/2017 Procurement of ለቢሮ ማስዋቢያ የሚሆን የተፈጥሮ አትክልቶች በየኮሪደሩ የሚቀመጥ
Bio and Emerging technology Institute – Lot-109 Requisition Honey extractor
Mettu University – የትራክተር ተሳቢ( ጋሪ) ጎማ ክነ ካላማዳሪዉ ግዠ
Arbaminch University – የሥጋ ዶሮ /seso/ የ45 ቀን ጫጩት /ድጋሚ የወጣ/
Arbaminch University – የዕንቁላል ዶሮ /Diclub bobance/ የ90 ቀን ድጋሚ የወጣ
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች የእርሻ መሳሪያዎች የመኪና ተመላሽ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Arbaminch University – Purchase Requisition of የሞይል ስልክ(ቀፎ) ሬ/አል/ዳ/ጽ/ቤት AMU
Ethiopian public Health Institute – purchase of የአትክልትና ግቢ ውበት የሚሰጡ እቃዎች
Ministry of justice – ደረጃውን የጠበቀ የአትክልት ማጠጫ ጎማ 3/4 (Garden Hose)
ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ዩንየን በዩንየኖችና ሕብረት ስራ ማህበራት መጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ በተወሰነው መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው ልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልገውን የከተማ የግብርና ግብዓቶች (የአሳ እና የዶሮ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የፈርኒቸር መሥሪያ ማሸነሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የሳይንስ ትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች፣ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪ መለዋወጫዎች፤ የተለያዩ የህትመት ጥሬ ዕቃዎች፣ የህትመት ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ፣ ንቃይ በሮች፣ ንቃይ መቃን፣ የቁም ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Labor and Skills – የችግኝ ተከላ ግዥ **
Ministry of Labor and Skills – የችግኝ ተከላ ግዥ
Mettu University – Purchase of Animal Feed(limited)
CARE Invites Eligible Bidders for the Procurement of Female goats for Six woredas in the East Hararghe zone
Assosa University – የችግኝ ማከባከቢያ ቁሳቁስ እና ቁልፍ ግዥ 01/ 2017
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ተማሪዎች የጆሮ ማዳመጫ መሣሪያ እና ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ወላጆች የዶሮ ጫጩት 70 ቀን እድሜ ያላቸው/ ብዛት 1250 የዶሮ ጫጩት መግዛት ይፈልጋል፡፡
Alert Comprhensive Specialized Hospital – urchase of Desktop computer and flower
Haramaya University – Purchase of D/t Seed