የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የፈርኒቸር መሥሪያ ማሸነሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የሳይንስ ትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች፣ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪ መለዋወጫዎች፤ የተለያዩ የህትመት ጥሬ ዕቃዎች፣ የህትመት ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ፣ ንቃይ በሮች፣ ንቃይ መቃን፣ የቁም ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የፈርኒቸር መሥሪያ ማሸነሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የሳይንስ ትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች፣ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪ መለዋወጫዎች፤ የተለያዩ የህትመት ጥሬ ዕቃዎች፣ የህትመት ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ፣ ንቃይ በሮች፣ ንቃይ መቃን፣ የቁም ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ሠርተፊኬት/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው ዝርዝሩን መመልከት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ፡፡
- ሎት አንድ የፈርኒቸር መስሪያ ማሽነሪዎች
- ምድብ አንድ የመበየጃ ማሽን፣ ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ ሁለት ከት ኦፍ ማሽን ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ ሶስት ፖርተብል ግራይንደር ማሽን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ምድብ አራት የእጅ ድሪል ማሽን 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ምድብ አምስት ማይተርሶ ማሽን 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ሎት ሁለት፡- የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ NISAN
- ምድብ ሁለት IVECO፣
- ምድብ ሦስት Mercedes
- ምድብ አራት Fork Lift
- ምድብ አምስት ISUZU
- ምድብ ስድስት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣
- ሎት ሶስት፡- የሳይንስ የትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች:- ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ የሳይንስ የትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች፣
- ሎት አራት፡- የተለያዩ የህትመት ማሽን መለዋወጫ ፣ጥሬ ዕቃዎች እና ተረፈ ምርቶች ፣
- ምድብ አንድ የህትመት ማሽን መለዋወጫ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)፣
- ምድብ ሁለት የህትመት ልዩ ልዩ ጥሬ ዕቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)፣
- ምድብ ሶስት የህትመት ተረፈ ምርት ኮር ያለወረቀት ብር 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር)፣
- ሎት አምስት:- የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች:- ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች:-
- ሎት ስድስት፡- ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች ዕቃዎች -
- ምድብ አንድ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ዕቃዎች (በተናጥል)፣ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ምድብ ሁለት ልዩ ልዩ የፈርኒቸር የእጅ መገልገያ መሣሪያዎች (በጥቅል)፣ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት ሰባት፡- የታይፕ ራይተር መለዋወጫዎች :- ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ ታይፕ ራይተር መለዋወጫ (በጥቅል)፣
- ሎት ስምንት- የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ ያገለገሉ ጎማዎች
- ሎት ዘጠኝ፡ ንቃይ የታምቡራታ በሮች እና የበር ነጠላ መቃን ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ ንቃይ የታምቡራታ በሮች እና የበር ነጠላ መቃን
- ሎት አስር፡- የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ምድብ አንድ የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ
በባንክ የተመሰከረለት CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በሚገኘው የሥራ ቦታ በአካል መመልከት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡ ሆኖም የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ዝግ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የድርጅቱ አድራሻ አ/አ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ወደ ቀኝ በ ILRI እና FAO ድርጅቶች መካከል በሚያስገባው መንገድ ላይ 100 ሜትር ወደ ውስጥ ገብቶ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በሥራ ሰዓት 011 646 0961 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
