ministry of Health – PROCUREMENT OF Brochures & Posters
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በደብረብርሃን ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of SPARE PARTS FOR HICOH DIGITAL PRINTER
Amanuel Mental Specialized Hospital – PROCUREMENT OF SIGNAGE PRINTING SERVICE
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of speaker 10..90
Houses of Peoples Representative – Procurement of different size banner /2017
Government Communication Service – Purchase Requisition of SM7B Dynamic Microphone and Head Phone Redone 3
Hibret Insurance S.C. invites eligible bidders for the production and installation of LED Digital Screens for its market outlets in Addis Ababa.
Policy Study Institute – Procurement of: Roll Up and Agenda Purchasing (ሮል አፕ ባነር እና አጀንዳ ግዥ)
ministry of Health – Requisition of Banner ,Brochure ,and Books**
ministry of Health – Requisition of Standard Banner 3*4----
በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን በሎት 1 ቅጭቅጭ የወጣለት የተበጠረ ሰርገኛ ጤፍ፣ በቆሎ፣ አተር፣ ፍርኖ ዱቄት፣ ባቄላ በሎት 2 አንበሳ ሻይ ቅጠል፣ ጨው፣ ስኳር፣ ዘይት በሎት 3 ጎመን ዘር፣ የተፈጨ በርበሬ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ሞኮረኒ፣ ፓስታ፣ ሩዝ፣ ምስር ክክ አተር ክክ እና የተለያዩ ቅመማ ቅመም በሎት 4 የማገዶ የባህር ዛፍ እንጨት ከሐምሌ 1/11/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ/ም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Tourism – PROCURMENT OF FLYER
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – Procurements of ሰርተፍከት ህትመት ፡ ዋንጫ እና ፎቶ አልበም
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF ROLL UP BANNER
Ministry of Urban and Infrastructure – ለሽልማት የሚሆን የዋንጫ ግዥ ጥያቄ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት ስራ አገልግሎት የሚውሉ Imported high quality White bond paper 80gsmx84cm እና የweboff set Yellow, Blue and Magenta Ink ለመግዛት ብቃት ያላቸው አስመጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF BANNER