Procurement of Spare Parts
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ፤የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆኑ ፤ባምፐሮች ፤ማስከሪያዎች ፤ኮፈኖች ፤በሮች ፤ፈረፋንጎዎች ፤የተለያዩ መብራቶች ፤ስፖኪዮዎች ፤ራዲያተር ፤ጎማዎች፤ ኩለር ፤ኤ ሲ ኮንደንሰር ፤የተለያዩ ገቢናዎች…ወዘተ) እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች ከዚህ በታች ባለው ዝርዝር መሰረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ clipper /ቶንዶስ/፣ dorco /ምላጭ/፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ Mosquito net /አጎበር/ እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጫማ፣ welding electrod እና Wovenbag በሀራጅ ጨረ
የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
MOR NORTH WEST 19/2018 Car and Motor Cycle maintenance Service including spare parts
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።