የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ የመኪና ገጣጌጥና አልባሳት እንዲሁም ለመኪና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ dorco /ምላጭ/ Mosquito net /አጎበር/፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም Hair clipper /ቶንዶስ/፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማ፣ welding electrod፣ dorco /ምላጭ/ እና Woven bag በሀ
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ- ምርቶችን Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ 19 ዴስክቶፕ ከምፒውተሮች፡ 19 ፕሪንተሮች እና 19 ቴሌቪዝኖች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉሚሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2018 በጀተ ዓመት በመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ሊሰጡ ማይችሉ የተለያዩ የፍሎረሰንት ማቀፊያዎች፣ አምፖሎች፣ ጣውላዎች፣ ወንበሮች፣ ጋዜጣዎች፣ ምንጣፎች፣ መጋረጃዎችና … ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Ethiopian Electric Utility invites sealed bids from eligible bidders for the following materials.
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 28/09/018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እያስገባቸው ላሉ ለተለያዩ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የፋብሪካ መለዋወጫዎችን ማለትም ሎት 1 የተለያዩ ዓይነት ቤሪንግ፣ ሎት 2 የተለያዩ የመካኒካል አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የተለያዩ ኤሌክትሮዶች፣ ሎት 4 የተለያዩ ዓይነት የመካኒካልና ኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ ሎት 5 ኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ ሎት 6 የተለያዩ የኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 7 የተለያዩ አይ
Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful and competitive bidders for supply of following items.