Procurement of Security Service MTO2
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Security Service MTO2 |
| Description | Procurement of Security Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0436-2018-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-06 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico Infront of Genet Hotel Kassa Grand Mall, Room 11th/03 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115583727 Email: mormto2procurment@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- • Relevant professional certificates: Bidder has to submit relevant professional practice certificates if required in BDS Clause 4.6(b)(iv); (Ref: 33.1(a))
Bid Security
Amount: 15000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን አገልግሎት ግዥ ፈፃሚው ድርጅት ህንፃ ላይ አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው ለጥበቃ አገልግሎት የሚጠቀምበትን ግብዓቶች በሙሉ በራሱ ወጪ የሚሸፍን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. የሰነድ መግዣ ብር 200 በቴሌ ብር ማስቆረጥ እና አድቫይሱን አታች ማድረግ አለባቸው፡፡
6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡