procurement of sport materials
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | procurement of sport materials |
| Description | የስፖርት እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0153-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-19 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-05 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Awash sebat birged 066 office number, Room 2 Awash sebat kilo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922839624 Email: Telahunmekonen00@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
LegalQualification
- •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
FinancialQualification
- •የገንዘብ አይነት :
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)) - •የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)) - •የቀረበ የጨረታ ዋጋ :
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (መ))
Bid Security
Amount: 15000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
