Procurement of Construction Materials
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | PURCHASE REQUISITION OF FUTURE ENSET MATERIAL PROJECT |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0192-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-16 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-12 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arbaminch University Main Campus , Room ሕ - 200 B – MC – 3145 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ተጫራች የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ብጎድል የማይነበብ እና ተዛማችነት ከለሌዉ ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል ፡፡
• በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋ መሞያዉ ላይ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
• ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
• አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
• የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
• በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
• ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል፡፡
• በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ + 251 920567766