Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-09-14 10:30:00
  • Sector Security Service

LOT 8-(MTO-1) Procurement of Security Service (የጥበቃአገልግሎት ግዥ) 2019

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleLOT 8-(MTO-1) Procurement of Security Service (የጥበቃአገልግሎት ግዥ) 2019
DescriptionProcurement of Security Service
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0071-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-14 10:00:00
Invitation Date2026-09-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:mekanisa, Room 10
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113699894
Email: wondwosentefera2016@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box =, Postal Code: =

TechnicalQualification

  • •4 years expriance :

    4 years expriance 

    (Ref: 1)

LegalQualification

  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions



 አቅራቢው ድርጅት የሚያሰማራቸው የጥበቃ ሠራተኞች በሙሉ የትምህርት ዝግጅት፣ የስራ ልምድና የስነ-ምግባር ሁኔታ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
 የጥበቃ አቅራቢው ድርጅት ከሙስና እና ጉዳይ አስፋፃሚነት ችግሮች የፀዳ መሆኑን እንዲሁም በጥበቃ ወቅት ለሚፈጠር የዝርፊያም ሆነ ተያያዥ ችግሮች የጉዳት መጠኑን ለማካካስ የሚያስችል ኢንሹራንስ ያለው መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
 አቅራቢው ድርጅት በፌደራል ወይም በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የጥበቃ አገልግሎት ለማቅረብ ብቃት ያለው መሆኑን የሚገልፅ ፍቃድ ማቅረብ አለበት፡፡
 የጥበቃ አቅራቢው ድርጅት የሚያሰማራቸው የጥበቃ ሠራተኞች ሙሉ አድራሻና የታወቀ ተያዥ በማቅረብ ማስመዝገብ አለባቸው፡፡
 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ የጥበቃ ሰራተኞችን ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና መጠበቂያ አላቂ እቃዎች ማስክና ሳኒታይዘርን አካቶ እንዲሁም ለአዳር የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ወጪ ያካተተ መሆን አለበት
 አግባብ ያለው 4 ዓመት & above የሰራ ልምድ (Expriance) ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
 19 ወንድ ጥበቃ፣ 1 ሴት የጥበቃ እና 1 የሽፍት መሪ
 ሙሉ ተቋሙን ከግራውንድ እስከ 13 ፎቅ መጠበቅ የሚችል
 መ/ቤቱ የተሸለ አማራጫ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  ሲፒኦ በመካከለኛ ቁጥር 1 ግብር ከፋዮች ቅርጫፍ መሰራት ይኖርበታል፡፡  ተጫራቶች ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ
 ጀርመን አደባባይ የሚገኘዉ ክፍያለዉ ጋሪ ህንጻ ከግራዉንድ እስከ 13ኛ ፎቅ የጥበቃ አገልግሎት መስጠት አለባት፡፡
Save Tender