Procurement of Food and Beverages
Addis Ababa Peace And Security Bureau
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Addis Ababa Peace And Security Bureau |
| Reference No | AAP&SB-NCB-G-0005-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-09 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba, Room mayor office 3rd floor301 addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911575439 Email: gulelatf@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0, Postal Code: 1000 |
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ))
LegalQualification
- •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
(Ref: 4.7) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣
(Ref: 4.4) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii))
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤት ንብረት ክፍል የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
በዚህ ሎት ላይ የተጠየቁ እቃዎች ሁሉም ብዛት በአንድ ጊዜ የሚታዘዝ ሳይሆን 2019 በጀት ዓመት እስኪጠናቀቅ ድረስ በተፈለገ ጊዜ እየተቀነሰ የሚታዘዝ መሆኑን አውቃቸሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
ተወዳደሪዎች የተዘረዘሩትን እቃዎች ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ በቢሮ ናሙና መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡
