Tender Detail

Tender Details

  • Company Moha Soft Drinks Industry Co., Ltd (ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116614655
  • Websitehttps://mohasoftdrinks.com/
  • Deadline02 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityበጨረታው የሚሳተፍ ተጫራቾች 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • opening date8:30 ሰዓት ላይ በዋናው መ/ቤት ይከፈታል።
  • Categories Food And Beverage

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሽያጭ ክልል ምሥራቅ ኢትዮጵያ፣ ሐረር እና አካባቢው እንዲሁም ድሬደዋ እና አካባቢው በሚገኘው ቦታ የለስላሳ መጠጥ ለማከፋፈል በጨረታ በማወዳደር ማሳተፍ ይፈልጋል።

Moha Soft Drinks Industry Co., Ltd (ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር)


የለስላሳ መጠጥ አከፋፋይነት የጨረታ ሠነድ

የጨረታ ቁጥር - Service 0005/2019

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሽያጭ ክልል ምሥራቅ ኢትዮጵያ፣ ሐረር እና አካባቢው እንዲሁም ድሬደዋ እና አካባቢው በሚገኘው ቦታ የለስላሳ መጠጥ ለማከፋፈል በጨረታ በማወዳደር ማሳተፍ ይፈልጋል። ስለዚህ የለስላሳ መጠጥ ማከፋፈል የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003 በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

በዚሁ መሠረት፣

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  2. ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
  3. ቲን ሰርተፍኬት እና ቫት ሰርተፍኬት
  4. የስራ ልምድ በተመሳሳይ ዘርፍ ወይም ሌሎች ተቀራራቢነት ባላቸው ECG ምርቶችን በር ለበር በማከፋፈል ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው።
  5. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን አካባቢዎች በመጥቀስ ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በተገለፀው መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  6. ጨረታው በህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ላይ ተዘግቶ 8:30 ሰዓት ላይ በዋናው መ/ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
  7. በጨረታው የሚሳተፍ ተጫራቾች 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፣

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ኅዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፣

-ሲፒኦውን በማንኛውም ባንክ በሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማሰራት ይችላሉ።

-ዋጋ ሲያስቀምጡ ስርዝ ድልዝ ወይም በተሰጠው ሠንጠረዥ መሠረት በትክክልና በግልጽ የዋጋ ማቅረቢያ መሠረት ግልጽ መረጃ መስጠት ያለበት ሲሆን ነገር ግን አሻሚ የሆነ ሰነድ ቢገኝ ውድቅ ይሆናል።

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Moha Soft Drinks Industry seeks distributors for its soft drinks in its East Ethiopia sales region, covering Harar and Dire Dawa and their surroundings, through a tender. Bidders need a renewed trade licence, registration, TIN, VAT and at least 2 years of door-to-door distribution experience.
Save Tender