የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ፣ የትምህርት ቤት ምገባ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በ14ቱ /በአስራ አራቱ/ ወረዳዎች በ60 /ስልሳ/ በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ማድረስ የሚችል የትምህርት ቤቶች ምገባ ፕሮግራም የምግብ ግዥና ማጓጓዣ አገልግሎት የምግብ ዓይነቶች አቅርቦት እንዲሁም የጋም/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም ዕቃ ዴስክ የሚፈልጉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የዕቃ አገልግሎት | መለያ ቁጥር | የበጀት ምንጩ | የጨረታ መሰባሰቢያ | የጨረታ የመግዣ ዋጋ |
| 1 | የተማሪዎች ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ | ጋም-ትም ዕቃ ዴስክ 01-2019 | መደበኛ | 362500 | 400 |
| 2 | የምገባ ፕሮግራም | ምገባ 2019 | መደበኛ | 148500 | 600 |
| 3 | የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ | GAREB-EETOL-E-NON-Con-EETOL-2019 | EETOL | 110,000 | 400 |
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ክፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመለስ ብር 600.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል:: ጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ተዘግቶ፤ በ4:00 ሰዓት በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድርሻ:- ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ
አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን
ስልክ: (+251) 47 551 1477
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ
✨ messages.ai_summary
Gambella Regional Education Bureau seeks suppliers in 3 lots: student desks and blackboards, food supply and delivery for the school feeding programme in 60 schools across 14 woredas, and transport services. Open bid.
