Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የግዢ፣ ንብረትና ህንፃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01114378666
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1፡ 100,000.00 cpo — የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ብቻ ነው።
  • opening date4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው አካላት በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  • Categories Agricultural , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ከህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ለፕላንት ለማሽነር መሳሪያና ዕቃዎች ግዥበግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ለ/ሴ ተ/ክ/ማ/ማ 02(001-001/2019)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ከህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ለፕላንት ለማሽነር መሳሪያና ዕቃዎች ግዥበግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሎት ቁጥርየሚገዛው እቃ አገልግሎትየጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ሎት 1ለፕላንት ለማሽነር መሳሪያና ዕቃዎች ግዥ100,000.00 cpo

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና ፋይናንስ መመሪያዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ - መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ድርጅቱ ያሸነፈውን ጠቅላላውን ዕቃና ግብዓት በአንድ ወር ማቅረብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 100064096718 በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት እስከ 11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ ከማዕከሉ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የሚመረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ማዕከሉ ባወጣው ስፔስፊከሽን መሰረት ብቻ በማድረግ ቫትን ጨምሮ ሞልተው የሸገው ኤንቨሎፕ ላይ ፋይናሻልና ኦርጅናልና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ቴክኒካል ብለው በአራት ፖስታ በመለየት የግዥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች አላቂ የትምህርት ግብዓት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  11. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ብቻ ነው።
  12. Greenhouse instaletion ስራዎችን በተመለከተ ስራውን ለመስራት የሚያስችል ሰርተፍኬት እና ከዚህ በፊት ስራውን ስለመስራቱ የመልካም ስራ አፈጻጸም ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

ማሳሰቢያ፤ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው አካላት በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

አድራሻ :- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የግዥ ንብረትና ህንፃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ

ስልክ ቁጥር:-01114378666

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Negewa Women Rehabilitation and Skills Development Center seeks suppliers of plant machinery, equipment and materials, including greenhouse installation. Bidders need a renewed licence, supplier registration, TIN, VAT, a greenhouse installation certificate and good performance records.
Save Tender