Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Revenues Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ)
  • Address ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ገባ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ግዥ አገልግሎት ቡድን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 57 42
  • Websitehttps://aarevenuesbureau.gov.et/
  • Deadline19 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከጧቱ 4:45 ሰዓት፣ በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ 3ኛ ፎቅ
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle , Construction Machinery And Vehicles

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በታክስ ዕዳ የተያዙ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ

Addis Ababa Revenues Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ)


የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚፈለግባቸውን የታክስ ዕዳ በሕግ በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት በሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ በማውጣት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት ንብረትነታቸው :-

የተሽከርካሪ መለያ ኮድየግብር/ ታክስ ባለዕዳው ስምየተሽከርካሪው ዓይነትየሰሌዳ ቁጥርየሞተር ቁጥርየሻንሲ ቁጥርየተሽከርካሪው የጨረታ መነሻ ዋጋበተጫራቹ የቀረበ የአንዱን ዋጋ በአሀዝበተጫራቹ የቀረበ የአንዱን ዋጋ በፊደልምርመራ
ኮድ 001አቶ ዮሐንስ ገረመው ገሰሰአውቶሞቢል (ሀይብሪድ ሬንጅሎቨር)አ.አ-02-C32444CJLR211223 C0200PT153SALZ-A2BTXPH1973977849752.8ለ6ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 002አቶ አያሌው ሀይሌ ተ/አረጋይአውቶሞቢል (ሊፋን)አ.አ-02-A18366LFB479Q*12050LCN64ED50 C001618617,451.53ለ5ኛጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 003አቶ ሰናይ ተድላ ጋሻውበዛአውቶሞቢል (የስፖርት)አ.አ-02-24278UnreadableAE86-006346128,981.52ለ5ኛጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 004አቶ ሰላሙ ሀብተኢየሱስ ገብሬአውቶሞቢል (RENAULT)አ.አ-02-C24343F33824D4FB712VF1KCU-WEF26132622582,615.97ለ4ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 005አቶ ሙሲ ማርዲንግ አዝናሸሪዮአውቶሞቢል (ማርቸዲስ)አ.አ-02-5706410499212042941WDBE-A92E2RF2795871,489,442.27ለ3ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 006ቴዎድሮስ ዘውዴ ማሞአውቶሞቢል /ያሪስ/አአ-2-A714631KR-0486997KSP90-5103008581,147.79ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 007ዋሲሁን ከበደ አሊአውቶሞቢል /ቮልስ/አአ-3-B67453ADR-335902WVWZZZ3B-ZWE182854712,348.23ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 008መቃሙ ኤልያስ አሊዲዛየር /የጭነት/አአ-2-B09782G13BB-679325JSAFDA32 V00120233534,589.41ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 009ሣራ ደጀን አብርሃL6Turbo የፈሳሽ ጭነትኢት-03-48294PF6-117785ACWC450 KT-000071,431,022.13ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 010አብርሃም ጉልላት ኃ/ሚካኤልየመስክ ተሽከርካሪአአ-02-B9755116L61340ASALLDHMF8 VA129051648,760.00ለመጀመሪያኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 011ዳኜ ንጉሴ ምትኩአውቶሞቢልአአ-02-A832882NZ-3122452JTDBW23 E243049599765,839.98ለመጀመሪያኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 012መስፍን ፀጋው አደፍርስአውቶሞቢልአአ-02-A899591SZ-0328731SCP10-5003387379,604.12ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ኮድ 013ዩሴፍ ተከተል ጠቅላላ ስራ ተቋራጭሮለርሥከ-CM-1600D91350161530D0597/30756843,312.87ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ግሬደርሥከ-GR-08223466461,883,081.38ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ
ሎደርሥከ-LD-0488C30700431110708305617,358.46ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከላይ የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ቢሮው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡-

  1. ማንኛውም ድርጅት ወይም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው መወዳደር ይችላል፡፡በተጨማሪም ማንነትን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ፣ፋይዳ መታወቂያ፣የታደሰ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ማቅረብና እና ሌሎች ለዚሁ ጨረታ እንደ መስፈርት የተቀመጡትን መስፈርቶች ሁሉ ማሟላት አለበት።
  2. ንብረቶቹን ለመጫረት የእያንዳንዱ እና ጠቅላላ የንብረቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት በጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እና በጨረታ ሠነዱ ላይ በአባሪ 01/አንድ/ተያይዞ በቀረበው ሠንጠረዥ ዝርዝር መረጃ መረዳት ሲቻል የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 500 ብር(አምስት መቶ ብር ብቻ)በመክፈል አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአሚጎ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመግዛት የንብረቶቹ መረጃ እና ስለንብረቶቹ ዝርዝር መመሪያዎችን መመልከት ይችላሉ።
  3. ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥና ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በታክስ ዕዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ስር የሚገኘውን በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር እና ሽያጭ ቡድን አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት አሚጎ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ(ዋስትና)ለእያንዳንዱን የጨረታ መነሻ ግምት የተሠራላቸው ንብረቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ እና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያው በተመለከተው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ(CPO)"Addis Ababa city government Revenues Bureaue"ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበት ዋጋ በግልጽ ሁኔታ በማስፈር በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ(በታሸገ ፖስታ) አሽገው አድራሻ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ብለው በመፃፍ ይህ የተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4:30 ድረስ የጨረታ ዋጋቸውን 3ኛ ፎቅ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. የተሽከርካሪዎቹ የግልጽ ጨረታው በ16ኛው ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4:45 ሰዓት 2018ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4:45 ሰዓት 2018ዓ.ም በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
  7. የግልጽ ጨረታ አሸናፊው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ እና ሌላ ተጨማሪ የውል ማስከበሪያ ለንብረቱ በሰጡት ዋጋ ላይ የሚሰላ 10% እና ያሸነፉበትን ሙሉ ዋጋ ቢሮው በሚያሳውቀው የባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የባንክ ገቢ ደረሰኝ ለቡድኑ ዋናውን አሳይቶ ኮፒ ደረሰኝ በመስጠት እና የቢሮው የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15/አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ንብረቱን መረከብ አለበት እንዲሁም ለጨረታ ተሸናፊዎች በአምስት ቀናት ውስጥ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱን ይሰረዛል፡፡
  9. ቢሮው ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር +251-011-557-65-42/+251-011-557-39-85

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ
በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር እና ሽያጭ ቡድን

✨ messages.ai_summary
The Addis Ababa City Administration Revenues Bureau is selling, by open bid, 15 vehicles and machines seized for unpaid tax: cars (Range Rover hybrid, Mercedes, Renault, VW, Yaris), trucks, a field vehicle, and a roller, grader and loader. Individuals over 18 and firms may bid. Open bid sale.
Save Tender