በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመንገድ መብራት (Street Light Smart Pole) ግንባታ ጨረታ
በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ለወረጃርሶ ወረዳ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ስራ መብራት /paawuzaa/ Street light Smart Pole Construction/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፤
ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር ግዴታውን የተወጣ ስለመሆኑ የሚገልጽ በቂ የግንባታ መረጃ ሊኖረው ይገባል::
- የብቃት መረጋገጫ ስራ እና የደረጃ ብቃት አነስተኛው መነሻው Electro Mechanical Work Grade Two /EMW—2/ እና ከዚያ በላይ ያለው::
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ የማይመለስ 5,000 /አምስት ሺህ/ የኢትዮጵያ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ::
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ22ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በ8:00 ሰዓት ድረስ ኦሪጂናል እና ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ22ኛው ቀን የስራ ሰዓት በ8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::ተጫራቾች በሰዓቱ ባይገኙም ጨረታው በተባለው ሰዓት ይከፈታል::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይከፈታል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል::
ተጫራቾች ግልጽ ያልሆነላቸው ሃሳብ ካለ በስልክ ቁጥር:- 0985376746 ፤ 0947546647፤ 0969148899 - በመደወል መጠየቅ ይቻላል በተጨማሪም በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግዢ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ::
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Wara Jarso Woreda Finance Office (North Shewa Zone, Oromia) seeks contractors to build street-light smart poles for the woreda town administration. Contractors need a renewed licence, tax clearance and Electro-Mechanical Work Grade 2 (EMW-2) or above. Open bid.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
