Tender Detail

Tender Details

  • Company Oda Share Company
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline31 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Oda Share Company


ኦዳ አክሲዮን ማህበር

 የጨረታ ማስታወቂያ

ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ

ተ.ቁ. የመኪናው አይነት ዝርዝር ብዛት
1 ቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ 1

 

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃድ ያላቸው(ለድርጅት ከሆነ)፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋርጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል&
  3. ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የቀበለ መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸወ፤
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እነዚህን ሰነዶች አJልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ አይሳተፍም፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) 30,000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 10 ቀናት በታሸገ ፖስታ ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፤ ጨረታው የሚዘጋውና የማከፈተው በ11ኛው በቀን 21/02/ 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ሆኖ የሚከፈተው ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል፡፡
  8. ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ

የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል

 ስልክ ቁጥር +251912656209

Save Tender