Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ 302ኛ ኮር ግዥ ዴስክ
  • Address ሐረር ቃላ ዳምባ 302ኛ ኮር ካምፕ በሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 01 ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0945945168
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዕለቱ 4:45
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል ። ሎት 01 የፅህፈት፤የትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች ሎት 02 ፅዳት ዕቃዎች ሎት 03 የቀላል ተሽከርካሪ እቃዎች ሎት 04 ለፕላንት እና የማሽነሪና እና ጀነሬተር ዕቃዎች (መለዋወጫ ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ 302ኛ ኮር ግዥ ዴስክ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል ።

  • ሎት 01 የፅህፈት፤የትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች
  • ሎት 02 ፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 03 የቀላል ተሽከርካሪ እቃዎች
  • ሎት 04 ለፕላንት እና የማሽነሪና እና ጀነሬተር ዕቃዎች (መለዋወጫ )

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በተሰማሩበት ስራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300(ሶስት) መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 እና ከሰዓት ከ8:00 እስከ 11:30 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ቃላዳአምባ 302ኛ ኮር ካምፕ የሚገኘው የግዥ ዴስክ 01 ቁጥር በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡ጨረታው ጥቅምት 26/02/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ302ኛ ኮር ሐረር ከተማ ቀላዳአምባ ከበበ ይከፈታል ::

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስ/ቁ

0945945168 0967763594

የምሥራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ302ኛ ኮር ግዥ ዴስክ ሐረር

✨ messages.ai_summary
The Eastern Command 302nd Corps seeks legal, licensed bidders to supply stationery, education and training materials (Lot 1), cleaning supplies (Lot 2), light vehicle items (Lot 3), and plant, machinery and generator spare parts (Lot 4). Bidders need a renewed trade license, tax certificate and registration certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender