Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 03 87
  • Websitehttps://tsehayindustrysc.com/?page_id=8&lang=en
  • Deadline27 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 20,000.00 (ሃያ ሺ. ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ
  • opening dateጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  • Categories Office And Home Furniture , Home Appliance And Supplies , Kitchen Materials

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)


ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
Document No OF/KMPF/254 (PrNo.008)

የቢሮ መገልገያና የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ሎት አንድ የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ

ተ/ቁየእቃው አይነት
1የስጋ እና የሽንኩርት መፍጫ ማሽን
2የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ ዌቭ
3የእንጀራ እና የአምባሻ ፣ የዳቦ መጋገሪያ
4ፍሪጅ እና የቡና ማሽን
5ባለ 55 ኢንች ቴሌቪዥን ከነ መሰ ማጫወቻው
6ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር

ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

1ደረጃውን የጠበቀ የቢር ተሽከርካሪ ወንበር
2የቀሻሻ ማጠራቀምያ ርት ገንዳ
3ከእንጨት የተሰራ ተካፋች ሸልፍ
4የቢር እንግዳ መቀመጫ ወንበር
5የውሃ ማጣርያ ትልቁ
6እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች::
  1. የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡
  2. ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል::
  3. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻቸውን ለይተው በማሸግና በፖስታ በማድረግ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  4. ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ. ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ዋና መ/ቤት
ስልክ 0114-34-01-10 - 011-434-40-06

✨ messages.ai_summary
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory seeks to buy office and staff recreation club supplies in two lots: Lot 1 covers recreation club items (meat/onion grinder, microwave, injera/ambasha/bread baking oven, fridge and coffee machine, 55-inch TV with player, standard chairs); Lot 2 covers office supplies (office chair, waste bin, wooden shelf, guest chairs, water filter, etc.). Bidders must submit a renewed business license and registration, a competency certificate from the relevant body, or a government supplier electronic registration certificate.
Save Tender